ካቮድ እየገነባ የሚገኘው ዘመናዊ የንግድ ሱቅ በመሀል ካዛንችስ የቀድሞ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ፊት ለፊት ➮በ6300 ካሬ ላይ ያረፈ 2B+G+11+T የሆነ እጅግ ዘመናዊ ሞል! ➮1500 መኪና መያዝ የሚችል ቤዝመንት። ➮ለሱቆቹ እይታ በሚመች መልኩ ዘመናዊ ኢሊቬተሮችና ፓናሮሚክ ሊፍቶች ያሉት ሲሆን እንዲሁም👇 Ground floor ላይ ➮Ice cream shop ➮Café ➮Open court café ➮Coffee shop area ➮Supermarket